የሲቪል ማህበራት መረጃ ማዕከል
የሲቪል ማህበረሰባት መረጃ ማዕከል ፣ የእውቀት ማዕከል ሲሆን ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ጀማሪ የሆኑ ተሳታፊ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶችን የመረጃ ፣ የምርምር ፣ የቴክኒክ እገዛ እና ድጋፍ እንዲያገኙ የተቋቋመ ነው ፡፡የሲቪል ማህበረሰባት መረጃ ማዕከል ለነባር እና ጀማሪ የሲቪል ማኅበረሰብ ተሳታፊዎች እጅግ ዘመናዊ የሆነ ተቋም የሚያስተዳድር ሲሆን በተለያዩ ተቋማዊ አቅም ግንባታን ፣ ቅስቀሳን ፣ እንዲሁም የሲቪል ማኅበራት ነፃነትን እና የሲቪል ማኅበራት ዘርፍ ጉዳይ ተግባር ላይ ያመዘነ ምርምርን የካተተ ነው ፡፡

ግብዓቶች
ማዕከሉ በቀላሉ እና በበቂ የመረጃ አያያዝ ዘዴ የተሰናዱ ሰፊ ግብዓቶችን ፣ የተሟላ የቢሮ ቦታዎችና ጥናት ወረቀቶች ለሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች እና ለሠራተኞቻቸው ያቀርባል፡፡
አገልግሎት
የድጋፍ አግልግሎት
የሲቪል ማህበረሰብ መረጃ ማዕከል ዋና ዋና ፕሮጀክቶች መካከል ጀማሪ የሲቪል ማኅበራትን ድጋፍ መስጠትና ማጠናከር ናቸው ፡፡ ለእነዚህ ጀማሪ ድርጅቶች ማዕከሉ ሁለገብ ድጋፍ ይሰጣል።
የሥራ ቦታ አቅርቦት
ተቋማችን የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶችን እና ሠራተኞቻቸውን ዘመናዊ በሆነ ከፍተኛ ፍጥነት ባለው ኢንተርኔት ፣ የመሰብሰቢያ ክፍሎች እና የሥራ ቦታዎች እናስተናግዳለን ፡፡
የስራ ማሰናዳት እገዛ
የሲቪል ማኅበራት ድርጅት አባሎችስ እንዲጠቀሙበት የስራ ሂደት ፣ የገንዘብ መመሪያዎች እና የስራ ቅፆች እናዘጋጃለን ፡፡ በተጨማሪም ማዕከሉ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ስራ መጀመራቸውን ተከትሎ የህግ (ምዝገባን ጨምሮ) ፣ የገንዘብ እና የስራ ማሰናዳት አስተዳደር እገዛ ያቀርባል።
የምርምር ድጋፍ
በሰብአዊ መብት ፣ በአስተዳድር እና በተዛማች ስራዎች ላይ የተሰማሩ ሲቪል ማህበራትን የምርምር ድጋፍ እንሰጣለን ፡፡
የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶችን ማስጀመር
እያንዳንዱ አባል ድርጅት ቢያንስ አንድ (ዎርክሾፕ ፣ ውይይት ወይም መርሐግብር ማስጀመሪያ) ዝግጅቶችን እንዲያደራጁ ድጋፍ እንሰጣለን፡፡
ስልጠና እና ሜንቶርሽፕ
ለወጣት የሲቪል ማኅበራት መሪ አባላቶችን የስራ ዑደት አስተዳደር ፣ የስልታዊ እቅድ እና የመርሐግብር አያያዝ ላይ ስልጠና እና ሜንቶርሽፕ እንሰጣለን ፡፡