ማዕከሉ በቀላሉ እና በበቂ የመረጃ አያያዝ ዘዴ የተሰናዱ ሰፊ ግብዓቶችን ፣ የተሟላ የቢሮ ቦታዎችና ጥናት ወረቀቶች ለሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች እና ለሠራተኞቻቸው ያቀርባል፡፡

አዋጅ

የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2019

ተጭነው ያንብቡ

የተጠቃሚዎች መመሪያ

የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ሕግ የተጠቃሚዎች መመሪያ
ጥቅምት 2012

ተጭነው ያንብቡ